2017-12-02 10:37:00

የርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቸስኮ ከኅዳር 21-23/2010 ዓ.ም. የባንግላድሽ 21ኛው ሐዋሪያው ግብኝት መርሃ ግብር


የርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቸስኮ ከኅዳር 21-23/2010 ዓ.ም.  የባንግላድሽ 21ኛው ሐዋሪያው ግብኝት

መርሃ ግብር

Viaggio Apostolico del Santo Padre in Myanmar e Bangladesh
            (26 novembre - 2 dicembre 2017)

ቅዱስነታቸው በባንግላዲሽ ለምያደርጉት ጉብኝት የመረጡት መሪ ቃል ይህ ከላይ የምትመለከቱት “ሰላም እና ሕብረት” የሚሉት ቃላት ነው።

የርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቸስኮ ከኅዳር 21-23/2010 ዓ.ም.  የባንግላድሽ 21ኛው ሐዋሪያው ግብኝት መርሃ ግብር

በኅዳር 21/2010 ዓ.ም በሀገሪቷ የሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 12 ሰዓት ላይ በሀገሪቱ ከሚገኙ ባለስልጣናት እና የሲቪል ማሕበራት ጋር ተገናኝተው ንግግር አድርገዋል።

በኅዳር 22/2010 ዓ.ም. በሀገሪቷ የሰዓት አቆጣጠር ከጥዋቱ 04፡00 ላይ መስዋዕተ ቅዳሴን አሳርገዋል በዚሁ መስዋዕተ ቅዳሴ ላይ የሚስጢረ ክህነት ቅባ ቅዱስ ለ16 አዳዲስ ካህናት ሰጥተዋል

በኅዳር 22/2010 ዓ.ም. በሀገሪቷ የሰዓት አቆጣጠር 10፡15 ላይ በሀገሪቷ ከሚገኙ ጳጳሳት ጋር ተገናኝተው ንግግር አድርገዋል።

በኅዳር 22/2010 ዓ.ም. በሀገሪቷ የሰዓት አቆጣጠር 11፡00 ላይ ከተለያዩ የሐይማኖት ተቋምት ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል።

በኅዳር 23/2010 ዓ.ም. በሀገሪቷ የሰዓት አቆጣጠር ከጥዋቱ 04፡45 ላይ ባንግላዲሽ ከሚገኙ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ካህናት፣ ደናግላን ፣ ገዳማዊያን/ገዳማዊያት እና የዘርዐ ክህነት ተማሪዎች ጋር ተገናኝተዋል።

በኅዳር 23/2010 ዓ.ም. በሀገሪቷ የሰዓት አቆጣጠር 09፡20 የባንግላዲሽ ውና ከተማ በዳካ ከሚገኙ የወጣቱ ማሕብረሰብ አባላት ጋር ተገናኝተው በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል።
All the contents on this site are copyrighted ©.