2017-04-10 14:56:00

ጥቀ ክቡር ኣባ ሥዩም ፍራንሷ የሆሳዕና ሓዋርያዊ መስተናብር ሆነው ተመረጡ


በኢትዮጵያ የሆሳዕና ሀገረ ስብከት ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ወልደ ጊዮርጊስ ማቴዎስ በዕድሜ ገደብ ምክንያት ከሐላፊነታቸው እንዲወርዱ ያቀረቡት ሐሳብ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕገ ቀኖና ቅድስቲ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን ምርኩስ በማደረግ ሐሳቡን አጽድቀዋል። ቅድስነታቸው በምትካቸው በወቅቱ በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን  ጠቅላይ  ጽሕፈት ቤት  ምክትል  ዋና ጽሐፊ  ጥቀ ክቡር ካህን አባ ስዩም ፍራንስዋ የሆሳእና ሀገረ ስብከት ጳጳስ እንዲሆኑ ሰይመዋል። ለዝርዝሩ በቤተ ክርስትያኒቱ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት የማሕበራዊ እና ህዝብ ግንኙነት  ማስተባበርያ ቢሮ ዋና  ሐላፊ  ማክዳ ዮሐንስ የላከችው ኣጭር ዘገባ እነሆ፣

 








All the contents on this site are copyrighted ©.