2017-02-07 11:46:00

ከቫቲካም ሬዲዮ የአማሪኛ የስርጭት ክፍል የተላለፈው የሰኞ የጥር 29/2009 ዓ.ም. ዜና።


ቅዱስ አባታችን ፈራንቸስኮ በትላንትናው እለት ማለትም በጥር 28/2009 ዓ.ም. ሳምንታዊውን የጠቅላላ አስተምህሮዋቸውን ለመከታተል  በቅዱስ ጴጥሮስ አደባባይ ለተገኙ ምዕመናን እና የሀገር ጎብኝዎች ባስተላለፉት አስተምህሮዋቸው ክርስቲያኖች  ልክ ነደ እንደ የባዕድ ሕዋስ ሕይወታቸውን ሊበክሉ ከሚችሉት “ሐሜት፣ ምቀኝነት፣ ራስ ወዳድነት” መራቅ ይኖርባቸዋል ማለታቸው ተገለጸ።

የእዚህን ዜና ሙሉ ይዘት ከእዚህ በታች ያለውን ተጫወት የሚለውን ምልክት በመጫን ማዳመጥ ትችላላችሁ!

ቅዱስነታቸው በአስተምህሮዋቸው አጽኖት ሰጥተው እንደ ገለጹት ክርስቲያኖች ሊኖራቸው የሚገው ተልዕኮ በእምነት እና ክርስቶስ በሰጣቸው ፍቅር ተሞልተው  በማኅበረሰቡ ውስጥ የሕይወት ጣዕም እንዲኖር ማድረግ ነው” በማለት ለክርስቲያኖች ጥሪ ማድረጋቸውም ተገልጹዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.