2017-01-26 11:44:00

ከቫቲካም ሬዲዮ የአማሪኛ የስርጭት ክፍል የተላለፈው የረቡዕ የጥር 17/2009 ዓ.ም. ዜና።


ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቸስኮ በጥር 16/2009 ዓ.ም. በቅድስት ማርታ የጸሎት ቤት ባሳረጉት መስዋዕተ ቅዳሴ ወቅት ባሰሙት ስብከት የአምላክን ፈቃድ ማድረግ ማለት ፈጽሞ በአምላክ ላይ አለማጉረምረም ማለት አይደለም ማለታቸው ተገለጸ።

ከቫቲካም ሬዲዮ የአማሪኛ የስርጭት ክፍል የተላለፈው የረቡዕ የጥር 17/2009 ዓ.ም. ዜናን ከእዚህ በታች ያለውን ተጫወት የሚለው ምልክት በመጫን ማዳመጥ ትችላላችሁ!

ቅዱስነታቸው ባሳረጉት መስዋዕተ ቅዳሴ ላይ ለታደሙ ካህናት፣ ደናግላንና ምዕመናን ባሰሙት ስብከት  አጽኖት ሰጥተው እንደ ገለጹት ከእግዚኣብሔር ጋር ያለን ግንኙነት በእውነት ላይ የተመሰረት መሆን እንዳለበት ጠቅሰው “እነሆ አለሁኝ!” በምንልበት ወቅቶች ሁሉ በእውነት የእርሱን ፈቃድ ለመፈጸም ተዘጋጅተን መሆን እንዳለበትም ጨምረው ገልጸዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.