2015-05-27 16:37:00

የሲኖዶስ ማካሄጃ ሰነድ


እ.ኤ.አ. ግንቦት 25ና 26 ቀን 2015 ዓ.ም. አሥራ አራተኛው የብፁዓን ጳጳሳት ሲኖዶስ ምክር ቤት ጠቅላይ ልዩ ጉባኤ እ.ኤ.አ. ከጥቅምት 4 ቀን እስከ ጥቅምት 25 ቀን 2015 ዓ..ም. በቤተ ክርስቲያንና በወቅታዊው ዓለም የቤተሰብ ጥሪና ተልእኮ በሚል ራእስ ዙሪያ እንዲወያይ የተጠራው C

የተካሄደው ልዩ 14ኛው ጉባኤ የሲኖዶሱ የማወያያ ሰነድ ላይ ከዛም የሲኖዶስ ተሳታፊያን ብፁዓን ጳጳሳት ከዚህ ሊካሄድ ተወስኖ ካለው ሲኖዶስ በፊት ቤተሰብ ዙሪያ በተካሄደው ሲኖዶስ በቡድን ተከፋፍለው ያካሄዱት ውይይትና ያነሱት ጥያቄ ያካተተ ከእያንዳንዱ የካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ገዳማት መንፈሳዊ ማኅበራት የተሰጠው አስተያየት ያካተተ ሰነድ ላይ በማተኮር የማወያያው ሰነድ ለማሻሻል ታልሞ የተካሄደ ልዩ 14ኛ ጉባኤ መሆኑ የገለጠው የቅድስት መንበር የዜናና ኅትመት ክፍል መግለጫ፦ ጉባኤው የማወያያውን ሰነድ በሚገባ መርምሮና ተወያይቶበት በተለያዩ ቋንቋዎች ተተርጉሞ እንዲቀርብ ለሲኖዶስ ጠቅላይ ዋና ጸሓፊ ባጭር ጊዜ ውስጥ እንደሚተላለፍ አስታውቆ፣ የማወያያው ሰነድ ተጠናቆ የሲኖዶስ ዋና ጸሓፊ የሚካሄደው ሲኖዶስ የሚከተለው የሥራ ስልት ምንና እንዴት መሆን እንዳለበት ያካተተ የማሻሻያ ሃሳብ ያጠቃለለ መሆኑ ያመለክታል።
All the contents on this site are copyrighted ©.