2015-03-24 12:50:00

ብጹዕ አቡነ ጆርጆ ሊንጓ በኩባ የቅድስቲቱ መንበር ሐዋርያዊ ወኪል ሆነው እንድድያገለግሉ ተሾሙ


ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ በዒራቅ እና በዮርዳኖስ የቅድስት መንበር እንደራሴ ሆነው ሲያገላግሉ የቆዩት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ጆርጆ ሊንጓ በኩባ የቅድስቲቱ መንበር ሐዋርያዊ ወኪል ሆነው እንድድያገለግሉ  መሰየማቸው የቫቲካን የዜና ምንጭ አስታውቀዋል።

በኩባ የቅድስት መንበር እንደራሴ በመሆን ሲያገለግሉ የነበሩ ብጹዕ አቡነድ ብሩኖ ሙሳሮ ወደ ግብጽ መቀየራቸው የዜና ምንጩ አስታውሰዋል።

ብጹዕ አቡነ ጆርጆ ሊንጓ በአፍሪቃ በኮስት ዲቭዋር በዩነይትድ ስቴትስ በታልያንህ እና ሰርብያ የቅድስት መንበር ሐዋርያዊ ወኪል በመሆን ያገለገሉ ዲፕሎማት እንደሆኑ የማይዘነጋ ነው።








All the contents on this site are copyrighted ©.