2013-12-27 15:41:30

ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ. ፍራንቸስኮ፦ በእምነታቸው ምክንያት ስለ ሚሰቃዩት እንጸልይ


RealAudioMP3 እ.ኤ.አ. ታህሳስ 26 ቀን 2013 ዓ.ም. የላቲን ሥርዓት የምትከተለው ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ቀዳሜ ሰማዕት ቅዱስ ስቲፋኖስ ባከበረችበት ዕለት ቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. ፍራንቸስኮ ትዊተር ማኅበራዊ የግኑኝነት ድረ ገጽ ዘንድ ባለው @Pontifex በተሰየመው አድራሻቸው አማካኘንት በዘጠኝ ቋንቋ፦ “የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት መግለጫ በሆነው በቅዱስ ግርግም ፊት ሆነን በተለይ በእምነታቸው ምክንያት ለስደትና መከራ ስለ ሚዳረጉት ሁሉ እንጸልይ” የሚል መልእክት ማስተላለፋቸው የቅድስት መንበር መግለጫ አስታወቀ።








All the contents on this site are copyrighted ©.