2013-03-18 13:40:10

የቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. ፍራንቸስኮ የመጀመሪያ የትዊተር መልእክት


RealAudioMP3 ትላንትና እሁድ ቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. ፍራንቸስኮስ ጸሎተ መልአከ እግዚብሔር አሳርገው ሁሉንም በጸሎቱ የተሳተፉትን በብዙ ሺሕ የሚገመቱትን ምእመናን መሪ ቃል ለግሰው ሐዋርያዊ ቡራኬ ሰጥተው እንደተሰናበቱ፣ ትዊተር በተሰየመው በማኅበራዊ የድረ ገጽ መገናኛ አማካኝነት በቅዱስ ጴጥሮስ ተከታይ የእጦማር አድራሻቸው አማካኝነት በዚህ ትዊተር በተሰየመው የማኅበራዊ የመገናኛ ድረ ገጽ በኩል ለ ሶስት ሚሊዮንና አራት መቶ ሺህ ተከታዮቻቸው፦ “ወዳጆቼ ከልብ አመሰግናችኋለሁ ስለ እኔ ዘወትር መጸለይ አታቋርጡ” የሚል መልእክት እንዳስተላለፉ የቅድስት መንበር መግለጫ አስታወቀ።








All the contents on this site are copyrighted ©.