2013-01-18 17:05:31

ሢመት


ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ በነዲክቶስ 16ኛ ትናንትና ለሥዩመ ሊቀ ጳጳሳት ዘካስተሎ ብፁዕ አቡነ ሻርል ዳንኤል ባልቮ የኬንያ ሐዋርያዊ እንደራሴአቸው ማለት ኑንስዮ አፖስቶሊኮ እና የተባበሩት አገሮች የአከባቢና የሰው ልጅ አኗኗር ድርጅት ቀዋሚ ታዛቢ እንዲሆኑ መሾማቸው ከቅድስት መንበር የወጣ መግለጫ አመልክተዋል፣ ብፁዕነታቸው ከአሁን በፊት፤ የኒው ዚላንዲ፤ የኩክ ደሴቶች፤ የፉጂ፤ የማርሻል ደሴቶች፤ የኪሪባቲ፤ የናውሩ፤ የፓሎ፤ የሳሞዋ፡ የሚክሮነሲአ ፈደራላዊ መንግሥታት፤ የቶንጋ እና የቫኖቱ የር.ሊ.ጳ እንደራሴና የሰላማዊ ውቅያኖስ ሐዋርያዊ ወኪል በመሆን እንዳገለገሉም ከዚሁ ጋር ተያይዞ የመጣ መግለጫ አመልክተዋል፣








All the contents on this site are copyrighted ©.