2011-03-04 16:01:46

ሴነጋል፣ ዓለም አቀፍ የጸረ ኤይድ ጉባኤ


የተባበሩት መንሥግታት የጠራው ዓለም አቀፍ የጸረ ኤይድስ ጉባኤ በጸረ ኤይድስ ትግል አቢይ ውጤት በማረጋገጥ ላይ በምትገኘው በሴንጋል ርእሰ ከተማ ዳካር በመካሄድ ላይ መሆኑ ሲገለጥ፣ የኤይድስ በሽታ በሚገባ ለመቆጣጠር RealAudioMP3 እና ያለውን የመዛመት ፍጠት ለመግታት በተባበሩት መንግሥታት የጸረ ኤይድስ ጉዳይ የሚከታተለው ጽ/ቤት ለምዕራብ እና መካከለኛው አፍሪቃ ወኪል መስከረም ግሩኒዝክይ በቀለ በአፍሪቃ የጸረ ኤይድስ ትግል ጥሩ ውጤት እያስገኘ መሆኑ በመጥቀስ፣ የጸረ ኤይድስ ትግል የእያንዳንዱ የአፍሪቃ ሃገር ሁኔታ እግምት ውስጥ የሚያስገባ ሆኖ እግርብ ላይ መዋል እንዳለበት በማሳሰብ፣ ለጸረ ኤይድስ እቅድ የሚውለው መዋዕለ ንዋይ እና የሰው ጉልበት እና እውቀት በተለይ ደግሞ በጸረ ኤይድስ የጤና ጥበቃ ሙያ የሚሰጠው ስልጠና ማስፋፋት፣ በዚሁ የጤና ጥበቃ ዘርፍ የሰለጠነ የሰው እቅም ማሳየል በበለጠ አስቀዳሚ ነው ብለዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.