2011-01-05 13:18:19

እንግልጣር፣ አንግሊካዊት ቤተ ክርስትያን


እ.ኤ.አ. ጥር 1 ቀን 2011 ዓ.ም. በኵላዊት ቤተ ክርስትያን ተቀባይነታቸው ይፋዊ የሆነው ሶስት የአንግሊካዊት ቤተ ክርስትያን ነበር ብፁዓን ጳጳሳት ጥር 15 ቀን 2011 ዓ.ም. በወስትሚኒስትር ካቴድራል የካቶሊክ ምሥጢረ ክህነት RealAudioMP3 እንደሚቀበሉ የታላቅዋ ብሪጣኒያ እለታዊ ጋዜጦች ያሰራጩት ዜና ሲር የዜና አገልግሎት በማረጋገጥ እንዳሰራጨው ለማወቅ ሲቻል፣ ሲር የዜና አገልግሎት እ.ኤ.አ. ህዳር 8 ቀን 2010 ዓ.ም. የአንግሊካዊት ቤተ ክርስትያን ሶስት በሐዋርያዊ አገልግሎት ላይ የሚገኙት ሁለት የቤተ ክርስትያንዋ ልሂቅ ጳጳሳት እ.ኤ.አ. ከታህሳስ 31 ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምረው በአንግሊካዊት ቤተ ክርስትያን የሚሰጡት ሐዋርያዊ አገልግሎት ለማቋረጥ ወስነናል የሚል የጋራ ሰነድ ለአንግሊካዊት ቤተ ክርስትያን በይፋ ማሳወቃቸው በማብራራት፣ እነዚህ በሐዋርያዊ አገልግሎት ላይ የነበሩት የአንግሊካዊት ቤተ ክርስትያን ነበር ጳጳሳት ጥር 1 ቀን 2011 ዓ.ም. ከነ ቤተሰቦቻቸው እንዲሁም ሌሎች ሶስት በአንግሊካዊት ቤተ ክርስርትያን የደናግል ማኅበር ነበር አባላት ደናግል በካቶሊክ ቤተ ክርስትያን በይፋ ተቀባይነታቸው ተረጋግጠዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.