2010-05-26 17:43:15

ብሔራዊ ምርጫ በኢትዮጵያ፡


ባለፈ ሰንበት ኢትዮጵያ ውስጥ የተካሄደው አጠቃላይ ምርጫ በሰላማዊ መንገድ መካሄዱ እና የመጨረሻ ውጤት ፊታችን ሰነ ወር አስራ አራት ቀን ይፋ እንደሚሆን ከአዲስ አበባ የመጣ ዜና ገልጸዋል።

የተነገረ የሀገሪቱ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በጠቅላይ ሚጅኒስትር መለስ ዜናው የሚመራ የፖሊቲካ ድርጅት እህደግ ከፍተኛ ድምጽ ማግኘቱ አስታውቀዋል።

የኢትዮጵያ የተቃውሞ ፓርቲዎች ምርጫው ትክክለኛ እና ግልጽ አለነበረም በማለት እየከሰሱ መሆናቸው ከአዲስ አበባ ተመልክተዋል

በኢትዮጵያ የኤውሮጳ ሕብረት የምርጫ ታዛቢዎች ም አሪ ቲስ በርማን ምርጫው ዓለም አቀፍ የአስራር ደንብ ያላሟላ በማለት መግለጻቸው ተያይዞ ተገልጸዋል።

በዩናይትድ ስቴትስ የብሔራዊ ጸጥታ ምክር ቤት ቃል አቀባይ ማይክ ሀመር እንደገለጹት ሀገራት አቀፍ ታዛቢዎች ምርጫው ሀገራት አቀፍ የምርጫ ደንብ ያካተተ እለነበረም ማለታቸው የዩናይትድ ስቴትስ መንግስትን አሳስበዋል ማለታቸው አስሶስየትድ ፕረስ የዜና አገልግልት አመልክተዋል።

ይሁን እና የኢትዮጵያ ፓርላማ 547 መቀመጫዎች እንዳሉት የሚታወስ ሲሆን፡ ስልጣን ላይ ያለው የፖሊቲካ ርጅት 477 መቀመጫዎች ማሸነፉ የብሔራዊ የምርጫ ቦርዱ መግለጹ ከአዲስ አበባ የደርሰ ዜና አመልክተዋል።

ትናትና ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በመስቀል አደባባይ ለተሰበሰቡ የድርጅታቸው ደጋፊዎች ማመስገናቸው የሚታወስ ነው ።








All the contents on this site are copyrighted ©.