2010-05-07 18:51:03

ቤተ ክርስትያን እና ሁኔታዋ


ላይበርያ ዓመታዊ የአኃዝ ዘገባ የካቶሊካውያን ብዛት እ.ኤ.አ ታህሳስ 31 ቀን 2007
ነዋሪዎች 3713000 ካቶሊካውያን 308.000 – 8,30%
የሰበካዎች ብዛት 3
የሰበካ አቡናት = -] [የክብር/ስሜተ መንበር =3] [የሰበካ =3 ] [ገዳማውያን = -] 3
የሰበካ ካህናት 44
ገዳማውያን ካህናት 18
የሰበካ ቀዋሚ ዲያቆናት -
ገዳማውያን ቀዋሚ ዲያቆናት -
ካህናት ያልሆኑ ዓቢይ መሐላ ያደረጉ ባለ ልዩ ጥሪ 14
ደናግል (መሐላ ያደረጉ) 54
የቆምስ ቁጥር ብዛት፣ ቆሞስ የሚኖርባቸው ቍምስዎች
[የሰበካ ካህናት =28] [ገዳማውያን ካህናት = 10] 38
ካህን ያላገኙ ቍምስናዎች 7
የነዋሪዎች ቁጥር ብዛት ለአንድ ካህን 59.887
የነዋሪዎች ቁጥር ብዛት በአንድ የግብረ ኖልዎ ማእከል 5.342
ካቶሊካውያን ቁጥር ብዛት በየአንዳንዱ የግብረ ኖልዎ ማእከል 443
የካቶሊካውያን ቁጥር ብዛት በአንድ ካህን 4.970
የሰበካ ዘርአ ክህነት እና የገዳማውያን ዘረአ ክህነት ተማሪዎች ብዛት
ሁለተኛ ደረጃ [19] የፍልስፍና ተማሪዎች [33] የቲዮሎጊያ ተማሪዎች [8] 60
የዘርአ ክህነት እና የዘርአ ምንኵስናን
የፍልስፍና እና የቲዮሎጊያ ተማሪዎች ቁጥር ብዛት 3
የዓለማውያን ምእመናን የሴቶች ማኅብራት -
የዓለማውያን ምእመናን የወንዶች ማኅበራት -
ዓለማውያን ልኡካነ ወንጌል 5
የትምህርተ ክርስቶስ አስተማሪዎች 878
በሓዋርያዊ ግብረ ተልእኮ ተሳታፊዎች
በዚህ ጉዳይ የተሰጠው የቁጥር ብዛት ብፁዓን አቡናት-ካህናት-ገዳማውያን-ዲያቆናት- የትምህርተ ክርስቶስ አስተማሪዎችን ያጠቃለለ ነው። 1.016
የመዋዕለ ሕፃናት ተቋሞች የአንደኛ- የሁለተኛ ደረጃ የመካከለኛ ደረጃ (የመናብረተ ጥበባ ተማሪዎችን ሳያጠቃልል) 103
የግብረ ሠናይ እና የእርዳታ ተቋሞች
ሆስፒታሎች-የጤና ጥበቃ ጣቢያዎች፣ የደዌ ሕሙማን ማከሚያ ቤቶች የጉዲ ፈቻ ማደሪያ ቤቶች ቁጥር ብዛት 44
ሚሥጢረ ጥምቀት የተቀበሉ ቁጥር ብዛት (ከ 0 እስከ 7 ዓመት ዕድሜ) 518
ሚሥጢረ ጥምቀት የተቀበሉ ቁጥር ብዛት (ከ 7 ዓመት ዕድሜ በላይ) 514
ጠቅላላ ሚሥጢረ ጥምቀት የተቀበሉ ቁጥር ብዛት (ከ1000 ካቶሊካውያን=1,7) 1.032
በካቶሊክ ምእመናን ዘንድ የተፈጸመው ሚስጢረ ተክሊል ብዛት 143
በካቶሊክ ምእመናን እና በሌሎች ሃይማኖትች ምእመናን መካከል የተፈጸመው ጋብቻ 27
ጠቅላላ የቃል ኪዳን ጋብቻ (ከ1000 ካቶሊካውያን=0,6) 170
የመጀመሪያ ቅ.ቁርባን የተቀበሉት ቁጥር ብዛት (ከ1000 ካቶሊካውያን=2,04) 630
ሚስጢረ ሜሮን የተቀበሉ (ከ1000 ካቶሊካውያን=1,46) 451
  







All the contents on this site are copyrighted ©.