2010-05-07 18:51:14

ቤተ ክርስትያን እና ሁኔታዋ


ጊኒ ዓመታዊ የአኃዝ ዘገባ የካቶሊካውያን ብዛት እ.ኤ.አ ታህሳስ 31 ቀን 2007
ነዋሪዎች 9040000 ካቶሊካውያን 232.000 – 2,56%
የሰበካዎች ብዛት 3
የሰበካ አቡናት = 2] [የክብር/ስሜተ መንበር = 3 ] - [የሰበካ = 4] [ገዳማውያን = 1] 5
የሰበካ ካህናት 101
ገዳማውያን ካህናት 20
የሰበካ ቀዋሚ ዲያቆናት -
ገዳማውያን ቀዋሚ ዲያቆናት -
ካህናት ያልሆኑ ዓቢይ መሐላ ያደረጉ ባለ ልዩ ጥሪ 28
ደናግል (መሐላ ያደረጉ) 120
የቆምስ ቁጥር ብዛት፣ ቆሞስ የሚኖርባቸው ቍምስዎች
[የሰበኻ ካህናት =43] [ገዳማውያን ካህናት = 11] 54
ካህን ያላገኙ ቍምስናዎች -
የነዋሪዎች ቁጥር ብዛት ለአንድ ካህን 74.771
የነዋሪዎች ቁጥር ብዛት በአንድ የግብረ ኖልዎ ማእከል 46.602
ካቶሊካውያን ቁጥር ብዛት በየአንዳንዱ የግብረ ኖልዎ ማእከል 1.245
የካቶሊካውያን ቁጥር ብዛት በአንድ ካህን 1.914
የዘበካ ዘርአ ክህነት እና የገዳማውያን ዘረአ ክህነት ተማሪዎች ብዛት
ሁለተኛ ደረጃ [56] የፍልስፍና ተማሪዎች [19] የቲዮሎጊያ ተማሪዎች [23] 98
የዘርአ ክህነት እና የዘርአ ምንኵስናን
የፍልስፍና እና የቲዮሎጊያ ተማሪዎች ቁጥር ብዛት 3
የዓለማውያን ምእመናን የሴቶች ማኅብራት -
የዓለማውያን ምእመናን የወንዶች ማኅበራት -
ዓለማውያን ልኡካነ ወንጌል 10
የትምህርተ ክርስቶስ አስተማሪዎች 782
በሓዋርያዊ ግብረ ተልእኮ ተሳታፊዎች
በዚህ ጉዳይ የተሰጠው የቁጥር ብዛት ብፁዓን አቡናት-ካህናት-ገዳማውያን-ዲያቆናት- የትምህርተ ክርስቶስ አስተማሪዎችን ያጠቃለለ ነው። 1.066
የመዋዕለ ሕፃናት ተቋሞች የአንደኛ- የሁለተኛ ደረጃ የመካከለኛ ደረጃ (የመናብረተ ጥበባ ተማሪዎችን ሳያጠቃልል) 236
የግብረ ሠናይ እና የእርዳታ ተቋሞች
ሆስፒታሎች-የጤና ጥበቃ ጣቢያዎች፣ የደዌ ሕሙማን ማከሚያ ቤቶች የጉዲ ፈቻ ማደሪያ ቤቶች ቁጥር ብዛት 470
ሚሥጢረ ጥምቀት የተቀበሉ ቁጥር ብዛት (ከ 0 እስከ 7 ዓመት ዕድሜ) 459
ሚሥጢረ ጥምቀት የተቀበሉ ቁጥር ብዛት (ከ 7 ዓመት ዕድሜ በላይ) 1.866
ጠቅላላ ሚሥጢረ ጥምቀት የተቀበሉ ቁጥር ብዛት (ከ1000 ካቶሊካውያን=2,0) 2.325
በካቶሊክ ምእመናን ዘንድ የተፈጸመው ሚስጢረ ተክሊል ብዛት 120
በካቶሊክ ምእመናን እና በሌሎች ሃይማኖትች ምእመናን መካከል የተፈጸመው ጋብቻ 61
ጠቅላላ የቃል ኪዳን ጋብቻ (ከ1000 ካቶሊካውያን=0,8) 181
የመጀመሪያ ቅ.ቁርባን የተቀበሉት ቁጥር ብዛት (ከ1000 ካቶሊካውያን=2,03) 471
ሚስጢረ ሜሮን የተቀበሉ (ከ1000 ካቶሊካውያን=4,76) 1.103 







All the contents on this site are copyrighted ©.