2010-05-07 18:51:18

ቤተ ክርስትያን እና ሁኔታዋ


ጋና ዓመታዊ የአኃዝ ዘገባ የካቶሊካውያን ብዛት እ.ኤ.አ ታህሳስ 31 ቀን 2007
ነዋሪዎች 23,400,000 ካቶሊካውያን 2.898.000 – 12,39%
የሰበካዎች ብዛት 20
የሰበካ አቡናት = 19] [የክብር/ስሜተ መንበር =5 ] [የሰበካ = 22] [ገዳማውያን = 2] 24
የሰበካ ካህናት 1.050
ገዳማውያን ካህናት 227
የሰበካ ቀዋሚ ዲያቆናት 2
ገዳማውያን ቀዋሚ ዲያቆናት -
ካህናት ያልሆኑ ዓቢይ መሐላ ያደረጉ ባለ ልዩ ጥሪ 209
ደናግል (መሐላ ያደረጉ) 971
የቆምስ ቁጥር ብዛት፣ ቆሞስ የሚኖርባቸው ቍምስዎች
[የሰበኻ ካህናት =348] [ገዳማውያን ካህናት = 52] 390
ካህን ያላገኙ ቍምስናዎች 13
የነዋሪዎች ቁጥር ብዛት ለአንድ ካህን 18.324
የነዋሪዎች ቁጥር ብዛት በአንድ የግብረ ኖልዎ ማእከል 6.919
ካቶሊካውያን ቁጥር ብዛት በየአንዳንዱ የግብረ ኖልዎ ማእከል 857
የካቶሊካውያን ቁጥር ብዛት በአንድ ካህን 2.270
የዘበካ ዘርአ ክህነት እና የገዳማውያን ዘረአ ክህነት ተማሪዎች ብዛት
ሁለተኛ ደረጃ [1.876] የፍልስፍና ተማሪዎች [376] የቲዮሎጊያ ተማሪዎች [318] 2.570
የዘርአ ክህነት እና የዘርአ ምንኵስናን
የፍልስፍና እና የቲዮሎጊያ ተማሪዎች ቁጥር ብዛት 32
የዓለማውያን ምእመናን የሴቶች ማኅብራት 4
የዓለማውያን ምእመናን የወንዶች ማኅበራት -
ዓለማውያን ልኡካነ ወንጌል 28
የትምህርተ ክርስቶስ አስተማሪዎች 7.462
በሓዋርያዊ ግብረ ተልእኮ ተሳታፊዎች
በዚህ ጉዳይ የተሰጠው የቁጥር ብዛት ብፁዓን አቡናት-ካህናት-ገዳማውያን-ዲያቆናት- የትምህርተ ክርስቶስ አስተማሪዎችን ያጠቃለለ ነው። 9.977
የመዋዕለ ሕፃናት ተቋሞች የአንደኛ- የሁለተኛ ደረጃ የመካከለኛ ደረጃ (የመናብረተ ጥበባ ተማሪዎችን ሳያጠቃልል) 4.860
የግብረ ሠናይ እና የእርዳታ ተቋሞች
ሆስፒታሎች-የጤና ጥበቃ ጣቢያዎች፣ የደዌ ሕሙማን ማከሚያ ቤቶች የጉዲ ፈቻ ማደሪያ ቤቶች ቁጥር ብዛት 299
ሚሥጢረ ጥምቀት የተቀበሉ ቁጥር ብዛት (ከ 0 እስከ 7 ዓመት ዕድሜ) 31.322
ሚሥጢረ ጥምቀት የተቀበሉ ቁጥር ብዛት (ከ 7 ዓመት ዕድሜ በላይ) 23.223
ጠቅላላ ሚሥጢረ ጥምቀት የተቀበሉ ቁጥር ብዛት (ከ1000 ካቶሊካውያን=10,8) 54.545
በካቶሊክ ምእመናን ዘንድ የተፈጸመው ሚስጢረ ተክሊል ብዛት 3.865
በካቶሊክ ምእመናን እና በሌሎች ሃይማኖትች ምእመናን መካከል የተፈጸመው ጋብቻ 1.395
ጠቅላላ የቃል ኪዳን ጋብቻ (ከ1000 ካቶሊካውያን=1,8) 5.260
የመጀመሪያ ቅ.ቁርባን የተቀበሉት ቁጥር ብዛት (ከ1000 ካቶሊካውያን=10,74) 31.134
ሚስጢረ ሜሮን የተቀበሉ (ከ1000 ካቶሊካውያን=13,14) 38.070
 







All the contents on this site are copyrighted ©.