2010-05-05 12:17:51

ብፁዕ ካሪዲናል ጆሰፍ አልበርት


በኮንጎ ረፓብሊክ ኪንሻሳ ላይ ከ1964 እስከ ሺ1989 እኤአ ከፍተኛ ሐዋርያዊ እረኝነት ያበረከቱ የብፁዕ ካሪዲናል ጆሰፍ አልበርት ማሉላ በሥርዓተ ቅዳሴ መዘከራቸው ከቦታው የመጣ ዜና አስታውቀዋል።



የተዝናው ዓመት 20010 እኤአ የብፁዕ ካርዲናል ማሉላ ዓመት መስየሙ የሚታወስ ነው።



የብፁዕ ካርዲናል ኣአለበርት ማሉላ ዓመት የኮንጎ ረፓብሊክ ቤተክርትያናዊ ታሪካዊ ሐላፍነት በንቃት እንድንሸከም ያስስበናል ያሉት የኪንሳሳ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ላውረንት ሞሰንግዎ ፓሲንያ የካርዲናሉ መንፈሳዊ ሕይወት አድንቀው ማሞገሳቸው ከኪሻሳ የመጣ ዜና አገንዝበዋል።



ብፁዕ ካርዲናል አለበርት ማሉላ የስካም የአፍሪቃ እና ማዳካስካር ጳጳሳት ጉባኤ ጳጳሳት በብቃት የመሩ አፍሪቃዊ የሃይማኖት አባት ናቸው።



ብፅዕነታቸው ብስራተ ቅዱስ ወንጌል በአፍሪቃ ቀዳምነት ሰጥተው ለረጂም ግዜ በመንቀሳቀስ ስኬታማ ሐዋርያዊ ግብረ ኖልዎ የፈጸሙ አበው መኖራቸው አይዘነጋም ።








All the contents on this site are copyrighted ©.