2010-03-05 13:52:40

ቅድስት መንበር እና እስራኤል


የቅድስት መንበር እና የእስራኤል የጋራው ድርገት ቀደም ሲል እ.ኤ.አ ግንቦት 27 ቀን 2010 ዓ.ም. እዚህ በቫቲካን ለማካሄድ ወጥኖት የነበረው የጋራው ስብሰባ መርሃ ግብር እ.ኤ.አ. ለስኔ 15 ቀን 2010 መሸጋገሩ RealAudioMP3 በጋራው ድረገት የቅድስት መንበር ልኡካን እና የእስራኤል ልኡካን ሊቀ መናብርት በጋራ መስማማታቸው ከጋራው ድርገት የተላለፈ መግለጫ ይጠቁማል።

እ.ኤ.አ. ስኔ 15 ቀን 2010 ዓ.ም. የሚካሄደው የጋራው ድርገት ስብሰባ እዚህ በቫቲካን እንደሚካሄድ እና ከስብሰባው ቀደም ብሎም የተለያዩ ግኑኝነቶች እንደሚከናወኑም መግለጫው አክሎ አስታውቀዋል።







All the contents on this site are copyrighted ©.