2010-02-03 13:49:29

ሱዳን


በሱዳን ደቡባዊ ክልል እ.ኤ.አ. ባለፈው ዓመት የምግብ እርዳታ ያስፈልገው አንድ ሚሊዮን ሕዝብ ወደ 4.3 ሚሊዮን ከፍ ማለቱ የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ ጉዳይ የሚክታተሉት ጽ/ቤቶች እና የደቡብ ሱዳን RealAudioMP3 የግብርና ሚኒ. ተጠሪ በጋራ ካወጡት መገልጫ ለመረዳት ተችለዋል። በርሃብ የሚሰቃየው የክልሉ ሕዝብ ብዛት ከፍ እንዲል የዳረገውም በክልሉ ያለው ውጥረት እንዲሁም የዝናብ እጥረት ጭምር መሆኑ የተሰራጨው መግለጫ ይጠቁማል።








All the contents on this site are copyrighted ©.