2009-11-30 14:00:16

ክርስቶስ የተስፋ መሠረት ነው


ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ. በነዲክቶስ 16ኛ ትናትን እሁድ እኩለ ቀን ከሐዋርያዊ አዳራሽ መስኮት ቅ.ጴጥሮስ ባዚሊካ አደባባይ ላይ ከተሰበሰቡት ምእመናን ጋር የመልአከ እግዚአብሔር ጸሎት ባሳረጉበት ወቅት ባስተላለፉት መንፈሳዊ መልእክት፦ ጊዜው የምጽአት ጊዜ ማለት ዘመነ ምጽአት ነው፣ በዚህ ወቅት በጸሎት በመሳተፍ እንዲሁም አንድ መልካም የፍቅር ሥራ በመሥራት እና በመመስከር ከክርስቶስ ጋር ለመገናኘት የምንጠራበት ጊዜ ነው።

ዓለማችን ከሁሉም በላይ ተስፋ አስፈልጐታል፣ RealAudioMP3 ይህ ተስፋ ደግሞ የሚገኘው በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ሲሉ አረጋግጠዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.