2009-11-09 14:56:22

ር.ሊ.ጳ. ጳውሎስ ስድስተኛ የቤተ ክርስትያን ወዳጅ ነበሩ


ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ. በነዲክቶስ 16ኛ የር.ሊ.ጳ. ጳውሎስ ስድስተኛ የቅዱስ እና አርካአንጀሎ ታዲኒ ትወልድ ሥፍራ ለመጐብኘት ትናትን ወደ ብረሺያ ኮንቸሲዮና ቦቲቺኖ ሰራ ከተሞች የአንድ ቀን ሓዋርያዊ ጉብንት RealAudioMP3 መፈጸማቸው ተገለጠ።

ር.ሊ.ጳ. ጳውሎስ ስድስተኛ ካረፉ ከሠላሳ ዓመታት በኋላ ብረሺያ ር.ሊ.ጳ. ስታስተናግድ የመጀመሪያዋ ጊዜ ሲሆን፣ ር.ሊ.ጳ. ትናትን ጥዋት ዘጠኝ ሰዓት ተኩል በቲቺኖ ሰራ እንደደረሱ የመንግሥት እና የሕዝብ እንዲሁም የቤተ ክርስትያን ባለ ሥልጣናት ደማቅ ሰላምታ እና አቀባበል አድርገውላቸዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.