2009-11-06 14:30:33

ዘለዓለማዊነት በተስፋ እንጠብቅ


ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ. በነዲክቶስ 16ኛ በያዝነው ዓመት ውስጥ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት ካርዲናላት እና አቡናት ዝክር ትናንት በቅ.ጴጥሮስ ባዚሊካ የሙታን መስዋዕተ ቅዳሴ ማቅረባቸው RealAudioMP3 ተመለከተ።

ቅዱስነታቸው በዚሁ ለሞቱት ባሳረጉት መስዋዕተ ቅዳሴ ሥርዓት ባሰሙት ስብከት “ሕይወት አንድ ወደ ዘለዓለማዊ ሕይወት የሚደረግ ጉዞ ቀጣይ ንቁ መጠበበቅ መሆን ይገባል፣ ለምድራዊ ጉዞአችን ምልአት እና ትርጉም መስጠት የሚችለው የመጨረሻው መወጣት የሚገባን ሓልፊነትም ይህ ነው” ሲሉ አሳስበዋል።







All the contents on this site are copyrighted ©.