Home Archivio
2009-11-06 14:23:18
አፍጋኒስታን
በአፍጋኒስታን ያለው የጸጥታን እና የደህንነት ጉዳይ ከቀን ወደ ቀን አስጊነቱ አሳሳቢ እይሆነ መመጣቱ ምክንያት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በዚህች አገር ከሚገኙት 1,100 የውጭ አገር ሠራተኞችን ውስጥ 600 ሠራተኞቹን
ከአፍጋኒስታን እንዲወጡ መወሰኑ በአፍጋኒስታን ለተባበሩት መንግሥታት ጽ/ቤት ቃል አቀባይ አሊም ሲዲቀ አስታወቁ።
የተባበሩት መንሥታት በአፍጋኒስታን በተለያዩ የመሥሪያ ቤቱ ድርገቶች አማካኝነት የሚመራው ዓቅድ በ 5,600 ሰራተኞች የሚያከናውን ሲሆን 80 በመቶ የሠራተኛው ብዛት የአገሪቱ ዜጎች መሆናቸው ሲዲቀ ገልጠዋል።
All the contents on this site are copyrighted ©.