2009-11-04 13:35:32

የተባበሩት የአሜሪካ መንግሥታት


64 ዓመት ዕድሜ የነበራቸው የቅዱስ ቁርባን ደናግል ማህበር አባል በፒንስይልቫኒያ በሚገኘው በማኅበሩ ገዳም ውስጥ እያሉ ሞተው መገኘታቸው ሲገለጥ፣ እኚህ በገዳማቸው ውስጥ እያሉ ባለፈው እሁድ የተገደሉት ድንግል የተባበሩት የአሜሪካ መንግሥታት RealAudioMP3 የክልሉ የእገር ውስጥ የስለላ ድርጅት ጽ/ቤት የሰጠው መግለጫ እንደሚያመለክተውም፣ እ.ኤ.አ. ጥቅምት 31 ቀን ወደ ህዳር 1 ቀን ማሸጋገሪያ ሌሊት በሰው እጅ መገደላቸው ለማወቅ ተችለዋል።

የጋሉፕ ሰበካ ስለ እኚህ ድንግል ቅትለት በተመለከት ምንም አይነት አስተያየት ከመስጠት በመቆጠብ፣ የኤፍ ቢ አይ የመጨረሻው ውጤት በመጠባበቅ ላይ መሆኑ ተገልጠዋል። እናቴ ማርገሪት እ.ኤ.አ. በ 1945 ዓ.ም. በፕልይማውዝ ተወልደው እ.ኤ.አ. በ 1966 ዓ.ም. በቅዱስ ቁርባን የደናግል ማኅበር በመግባት በ 1974 ዓ.ም. ዓቢይ መሃላ ፈጽመው በገዳማዊ ህይወት ይኖሩ የነበሩ በስነ ጽሑፍ የተመረቁ የስነ ሃይማኖት ጉዳይ በሚመለከት ትምህርት ሊቅነት ያስመሰከሩ ከ 1999 ዓ.ም. በዚህ በኔው ሜክሲኮ በሚገኘው በናጋኾ አካባቢ የሚኖረውን ሕዝብ በማገልገል ላይ እንደነበሩም ተገልጠዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.