2009-10-21 17:56:30

የር.ሊ.ጳጳሳት አስተምህሮ (21.10.2009)


ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ. በነዲክቶስ 16ኛ ዛሬ ረፋድ በቅዱስ ጴጥሮስ ባዚሊካ አደባባይ ለተሰበሰቡት ምእመናን፣ የዕለተ ረቡዕ ጉባኤ አስተምህሮ አቅርበዋል።

ቅዱስነታቸው ሳምንታዊው አጠቃላይ የትምህርተ ክርስቶስ አስተምህሮ በሰፊው ያቀረቡት በጣልያንኛ ቋንቋ ሲሆን፣ በተለያዩ ቋንቋዎችም ባጭሩ አስተምረዋል።

ክቡራትና ክቡራን አድማጮቻችን ቅዱስነታቸው ለእንግሊዘኛው ቋንቋ ተናጋሪዎች ያቀረቡት አስተምህሮ እንደሚከተል ነው።

ውድ ወንድሞቼና እኅቶቼ፤ RealAudioMP3








All the contents on this site are copyrighted ©.