2009-10-14 13:23:11

የር.ሊ.ጳ. አስተምህሮ


ቅ.አ.ር.ጳ. በነዲክቶስ 16ኛ ዛሬ ረፋድ ያቀረቡት የዕለተ ረቡዕ ትምህርተ ክርስቶስ በአንድ ፒተር ቅዱስ በመባል የሚጠራው የክሊኒ ገዳም መነኮስ ላይ ያነጣጠረ RealAudioMP3 ነው።

በዚህም መሠረት ቅዱስነታቸው ስለ መነኵሴው ለእንግሊዝኛው ቋንቋ ተናጋሪዎች የሚከተለውን አስተምህሮ አቅርበዋል።

የተወደዳችሁ ወንድሞቼ እና እህቶቼ፦

የዛሬው አስተምህሮአችን በአሥራ ሁለተኛው ዘመን መጀመሪያ ይኖር ስለ ነበረው ፒተር ቅዱሱ በሚል ስያሜ በሚታወቀው የክሊኒ ገዳም መነኵሴ እና የቤተ ክርስትያን ሰው የሚቃኝ ይሆናል።

ፒተር ቅዱሱ ትልቅ ኃላፊነት እና የሥራ ጫና ቢኖረውም ቅሉ ለቤተ ክርስትያን አገልግሎት ብዙ ጉዞዎች አካሂደዋል። የጸሎት የአስተንትኖ የተጋድሎ እንዲሁም የትልቅ ፍቅር እና ጓደኝነት ሕይወት መንፈስም ይኖር ነብር…








All the contents on this site are copyrighted ©.