2009-10-05 14:20:33

የወንድም ኤውስታኪዮ ኩንለር ብጽእና


እ.ኤ.አ. በ 1946 ዓ.ም. በናዚው ፈላጭ ቆራጭ መንግሥት ወቅት እሥራት እና ብዙ ስቃይ የደረሰባበት የፋተበነ ወንድሞች ማኅበር አባል የክርስቶስ ፍቅር በቃል እና በሕይወት መስካሪ ተብሎ የሚንገርለት ለድኾች እና ለተናቁት RealAudioMP3 ለተረሱት እንዲሁም ከኅብረተሰብ ለተነጠሉት ቅርብ በመሆን ያገለገለ በረገንስበርግ ሁለት አበይት ሆስፒታል በማቋቋም ለክርስቶስ ከነበረው ፍቅር የመነጨ አገልግሎት በመስጠት፣ የደጉ ሳምራዊው ሐዋርያዊ አገልግሎት በመስጠት የኖረ ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ይሰጠው በነበረው አገልግሎት ምክንያት ከተለያዩ ሃይማኖት ምእመናን ኢአማንያንም ጭምር አቢይ አገልጋይ የሚል መጠሪያ ተሰጥቶት እንደነበርም ብፁዕ አቡነ አማቶ የኚህ ታላቅ የቤተ ክርስትያን ልጅ ማንነት በማስመልከት ከቫቲካን ሬዲዮ ጋር ባካሄዱት ቃለ ምልልስ አስረድተው፣ ሌሎችን በማገልገል እና በማፍቅር አለ ምንም አድልዎ በማስተናገድ የክርስቶስን ፍቅር የመሰከረ መሆኑ የተመሰከረላቸው ጸላይ እና አስጸላይ በተለይ ደግሞ በቅዱስ ቁርባን ፊት የማስተንተን የክርስቶስ ስቃይ የፍቅር ሚዛን መሆኑ ያስተማሩ እና የመሰከሩ መሆናቸው የቤተ ክርስትያን ታሪክ እንደሚገልጠውም ብፁዕ አቡነ አማቶ ጠቅሰዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.