2009-09-29 15:22:34

ሁለተኛው ልዩ የአፍሪቃ ጳጳሳት ሲኖዶስ ፍጻሜ


እ.ኤ.አ. እሁድ ጥቅምት 25 ቀን 2009 ዓ.ም. በቅዱስ ጴጥሮስ ባዚሊካ በሮማ ሰዓት ኣቆጣጠር ልክ ከጠዋቱ ዘጠኝ ሰዓት ተኩል ቅዱስ ኣባታችን ር.ሊ.ጳ. በነዲክቶስ 16ኛ ሁለተኛው ልዩ የአፍሪካ ጳጳሳት ሲኖዶስ በወግ ለመዝጋት መሥዋዕተ ቅዳሴ ያቀርባሉ።

የቅዳሴው ሥነ ሥርዓት በቀጥታ በቫቲካን ረዲዮ ባጭር እና ረዥም ሞገዶች እንዲሁም በቴሌቪዥን መሥመሮች ይሰራጫል።








All the contents on this site are copyrighted ©.