2009-09-26 07:12:10

ቅ.ቁርባን በክርስቶስና በኛ መካከል ያለ ውኅደት ነው


ሃምሳኛው ዓለም አቀፍ የቅዱስ ቁርባን ጉባኤ እ.ኤ.አ. ከሰኔ 10 ቀን እስከ 17 ቀን 2012 ዓ.ም. ባሉት ቀናት በአየርላንድ ርእሰ ከተማ ዱብሊን ላይ እንደሚከናወን ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ. በነዲክቶስ 16ኛ ኩበክ RealAudioMP3 ካናዳ ላይ ሰኔ 2008 ዓ.ም. በተካሄደው የቅ.ቁርባን ጉባኤ መዝጊያ ሥርዓት ላይ ማስታወቃቸው የሚዘከር ሲሆን፣ ቅዱስነታቸው ለተጠቀሰው ጉባኤ ርእሰ ጉዳይ “ቅ.ቁርባን በክርስቶስ እና በኛ መካከል ያለው ውኅደት ነው” የሚል እንዲሆን መወሰናቸው ትላትና ዓለም አቀፍ የቅዱስ ቁርባን ጉባኤዎች ጳጳሳዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት ያወጣው መግለጫ አስታወቀ።








All the contents on this site are copyrighted ©.