2009-09-17 09:34:13

ስደተኞች


የሕገ ወጥ ስደተኞች ወደ መጡበት አገር እንዲሸኙ አንዳንድ አገሮች የወሰዱት ውሳኔ ገቢራዊ መሆን ከጀመረበት ዕለት ጀምሮ እያስከተለው ያለው የሰብአዊ መብት እና ፈቃድ ረገጣ አሳሳቢ መሆኑ የተባበሩት መንግሥታት RealAudioMP3 የስደተኞች እና ተፈናቃዮች ጉዳይ የሚከታተለው የበላይ ድርገት ተጠሪ ንቫኔተም ፒላይ የሰጡት መገልጫ በብዙ አገሮች የስደተኞች ጉዳይ አቢይ ውይይት ርእስ እዲሆን መገፋፋቱ ተገልጠዋል።

የኤውሮጳው የነጻነት የፍትሕ እና የጸጥታ ድርገት የሕገ ወጥ ስደተኞች ወደ መጡበት መሸኘት የሚለው የአንዳንድ አገሮች ውሳኔ እንደተቃወመው ሲታወቅ፣ ይህ በንዲህ እንዳለ ባለፉት 48 ሰዓታት ውስጥ በአደን ባሕረ ሰላጤ ክልል አንዲት የሕገ ወጥ ስደተኞች ያሳፈረች አነስተኛ ጀልባ በደረሰባት አደጋ ሳቢያ 16 ስደተኞች ሕይውታቸ እንዳጡ እና ሌሎች 49 ገና በመፈለግ ላይ መሆናቸው ተገልጠዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.