2009-07-13 13:55:04

የክርስቶስ ትምህርት፣ የእውነተኛ እድገት መሠረት ነው


ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ. በነዲክቶስ 16ኛ ዛሬ ሰኞ የበጋ ወቅት ዕረፍታቸውን ለመጀመር በዳኦስታ ሸለቆ ስሜን ጣሊያን ወደ ሚገኘው የለኮምቦስ መንደር እንደሚሄዱ ተመለከተ።

ቅዱስነታቸው ትናንትና እሁድ የመልአከ እግዚአብሔር ጸሎት በመሩበት ሥርዓት ባስተላለፉት መልእክት ቅዱስ ጴጥሮስ ባዚሊካ አደባባይ ለተሰበሰቡት መንፈሳውያን ጎብኝዎች በዕረፍታቸው ጊዜ በጸሎት RealAudioMP3 እንዲሸኙዋቸው ጠይቀዋል።

የትም ብንሆንም ጸሎት ርቀትንና መለያየትን የማያውቅ አንድ ልብና መንፈስ እንዲኖረን የሚያደርገን መሆኑንም ገለጡ።








All the contents on this site are copyrighted ©.