2009-07-11 08:15:50

ሓዋርያዊ ጉብኝት በሠራዊተ ክርስቶስ ማኅበር


የቅድስት መንበር ዋና ጸሐፊ ብጹዕ ካርዲናል ታርቺዚዮ በርቶነ እ.ኤ.አ. እፊታችን ሐምሌ 15 ቀን 2009 ዓ.ም. ከተለያዩ አገሮች የተወጣጡ ብፁዓን ጳጳሳት የክርስቶስ ሠራዊት ማኅበር እንደሚጎበኙ በማኅበሩ ድረ ገጽ RealAudioMP3 በኵል ያሳወቁት የዚህ የሠራዊተ እግዚአብሔር ማኅበር ጠቅላይ አለቃ ናቸው።

በተለያዩ አገሮች የሚገኙት የማኅበሩ አባላትም የሓዋርያዊው ጉብኝት ዕቅድ የእግዚአብሔር ፈቃድ መሆኑን ተረድተው፣ ቅዱስ አባታችን በዚህ ውሳኔ መሠረት ለማኅበሩና ለማኅበሩ አባላት የሚሰጡት ድጋፍ ምክንያት እግዚአብሔርንና ቤተክርስትያንን እንዲያመስግኑ በማሳሰብ ሓዋርያዊ ጉብኝቱን የሚያከናውኑት የር.ሊ.ጳ. ልኡካን ብፁዓን ጳጳሳትን በሚገባ ለማስተናገድ እና ለመቀበል እንዲዘጋጁ በማኅበሩ ድረ ገጽ የማኅበሩ ጠቅላይ አለቃ አደራ ማለታቸው ለማወቅ ተችለዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.