2009-06-17 16:10:34

የር.ሊ.ጳ. በነዲክቶስ 16ኛ ረቡዓዊ አስተምህሮ


ቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. በነዲክቶስ 16ኛ ዛሬ በአቀረቡት አጠቃላይ የዕለተ ረቡዕ ጉባኤ አስተምህሮ የገለጡት በዘጠነኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ በተሰሎንቄ ስለ ተወለዱት፣ የስላቭ ቋንቋ ፊደላት የፈለሰፉ፣ የሊጡርጊያ ቅዱስ መጽሐፍንና የአበው መጻሕፍትን ከስላቭ ባህል ጋር እንዲስማማ በማድረግ ስለ ተረጐሙ፣ በዚሁም ባህሎችን በክርስትያን እምነት የማጥመቅና የመለወጥ መልካም አርአያ የሆኑትን፣ ር.ሊ.ጳ. ዮሓንስ ጳውሎስ ዳግማዊ ከኤውሮጳ ጠባቂ ቅዱሳት ጋር የሰየሙዋቸው ስለ ቅዱሳን ቄርሎስና መቶዲዮስ ነበር። RealAudioMP3








All the contents on this site are copyrighted ©.