2009-06-03 20:19:02

ኤውሮጳ


RealAudioMP3 375 ሚሊዮን የመምረጥ መብት ያለው የኤውሮጳ ኅብረት ሕዝብ፣ የኅብረቱ የፓርላማ አባላትን ለማደስ ድምጽ እንደሚስጥ ተገልጠዋል። በታላቋ ብሪጣኒያ እና በኔዘርላንድ መጀመሩም ሲገለጥ፣ ሕዝባዊው ምርጫ በጠቅላላ የህብረቱ አባል አገሮች እፊታችን ስኔ 7 ቀን 2009 ዓ.ም. እንደሚጠናቀቅም ለማወቅ ተችለዋል። መራጩ ሕዝብ በኅብረቱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚወክሉትን 736 አባላት እንደሚመርጥ ለማውቅ ሲቻል፣ ቡልጋሪያና ሮማኒያ የህብረቱ አባል አገሮች ከሆኑበት ዕለት ወዲህ በዚህ ዓይነት ምርጫ ሲሳተፉም ይህ ያሁኑ የመጀመሪያ መሆኑ ተገልጠዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.