2009-06-01 17:42:41

ኮንጎ


RealAudioMP3 ዴሞክራሲያዊት ሬፓብሊክ ኮንጎ ዓለም አቅፍ የካቶሊክ የመገናኛ ብዙኀን ማኅበር በኮንጎ የሚገኘው ቅርንጫፉ የጠራው ብሔራዊ ስብሰባ እ.ኤ.አ. ሓምሌ ወር እንደሚካሄድ ተገልጠዋል፣ በዚህ ብሔራዊ አቀፍ ስብሰባ በአገሪቱ የሚገኙት በጠቅላላ የካቶሊክ የመገናኛ ብዙኀንና እንደሚስተፉም ከወዲሁ ተገልጠዋል። የዚህ ዓለም አቀፍ የካቶሊክ የመገናኛ ብዙኀን ማኅበር ሊቀ መንበር ፕሮፈሶር ሊኖ ፑንጂ በቅርቡ ማኅበሩ ምክር ቤት ባካሄደው ሰብሰባ ባፍሪካ የካቶሊክ የመገናኛ ብዙኀን ያማስተባበሩ ሃላፊነት በኮንጎ ዴሞክራሲያዊት ሬፓብሊክ እንደሚመራና የዚህ ማኅበር ጠቅላይ ጉባኤ እ.ፈ.አ. በ 2009 ዓ.ም. ጥቅምት ወር በታይላንድ እንዲካሄድ ውሳኔ ማስተላለፉ አስታውቀዋል።

በኮንጎ የሚካሄደው ብሄራዊ የካቶልክ የመገኛ ብዙኀን ጉባኤ “መገናኛ ብዙኀንና ሕጻናት” በተሰኘ ርዕሥ የተመራ እንደሚሆን ተገልጠዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.