Home Archivio
2009-05-06 12:13:38
የዳርፉር ውጥረት
በዳርፉር ጄም በመባል የሚጠራው የፍትሕና የእኩልነት ግንባር እ.ኤ.አ. ባለፈው የካቲት ወር በዳርፉር ስድስተኛ ዓመቱን ያስቆጠረውን የርስ በርሱ ጦርነት አስወግዶ በክልሉ ሰላምን ለማረጋገጥ እልሞ የተካሄደው የሰላም ድርድር አማካኝነት ተዋጊ ሃይሎችና የሱዳን መንግሥት ፊርማ የሰፈረበት ያረጋገጠው የስምምነት ሓስብ እግምት ውስጥ በማስገባት በቃታር ከሱዳን መንግሥት ጋር ለሰላም ውይይት ለመቀመጥ እንደሚሻ የንቅናቄው ቃል አቀባይ አህመድ ሁሲየን አማካኝነት ይፋ ማድረጉ ሱዳን ትሪቡን የተሰየመው ያገሪቱ ዕለታዊ ጋዜጣ አስታውቀዋል።
All the contents on this site are copyrighted ©.