2016-02-03 16:22:00

ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ.፦ ቅድስት ድንግል ማርያም የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራዎችን ልናውጅ ትደግፈናለች


ቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. ፍራንቸስኮ በየዕለቱ ትዊተር በተሰየመው በማኅበራዊ የግኑኝነት መረብት ባለው @Pontifex በተሰየመው የግል አድራሻቸው አማካኝነት የሚያስተላልፉት መልእክት በመቀጠል እ.ኤ.አ. የካቲት 2 ቀን 2016 ዓ.ም. “ማርያም የኢየሱስ እናት በጉዞአችን ለምንገናኛቸው ሰዎች ሁሉ የጌታ ድንቅ ስራዎችን እናበሥር ዘንድ እርጂን” የሚል ቃል ማስተላለፋቸው የቅድስት መንበር መግለጫ አስታወቀ።








All the contents on this site are copyrighted ©.