2015-09-02 16:14:00

ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ. ፍራንቸስኮ ልዩ የሊጡርጊያ ድርገት አደሱ


በምስራቅ አቢያተ ክርስቲያን ጉዳይ በሚከታተለው ቅዱስ ማኅበር ሥር የሚገኘው በብፁዕ አቡነ ፒየሮ ማሪኒ ሊቀ መንበርነት በሚመራው ልዩ የሊጡርጊያ ጉዳይ የሚከታተለው ድርገት ኣባ ኩሚንግስ መክሊን፣ የካፑቺን ማኅበር አባል አባ ተድሮስ አብራሃ፣ የኢየሱሳውያን ማኅበር አባል አባ ቸሳረ ጂራውዶ፣ የሳሊዚያን ማኅበር አባላት አባ ቶማስ ፖተና አባ ማኑኤል ኒን እንዲሁም የማርያማውያን ማኅበር አባል አባ ሪናልዶ ኢኣኮፒኖ ሪናልዶና ብፁዕ አቡነ ፖውል ፓላዝ ዋና ጸሓፍት ሆነው እንዲያገለግሉ ቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. ወስነው ድርገቱን እንዲህ ባለ መልኩም እንዳደሱት የቅድስት መንበር መግለጫ አስታወቀ።








All the contents on this site are copyrighted ©.