2015-06-27 11:56:00

ሰንበት ዘአስተምህሮ 2007 ዓ.ም. ሰኔ 21 ቀን 2007 ዓ.ም (6/28/2015)


ምስባክ: አንተ እግዚኦ መሓሪ ወመስተሣህል፥ ርኁቀ መዓት ወብዙኅ ምሕረት ወጻድቅ፥ ነጽር ላዕሌየ ወተሣሃለኒ።

ንባባት፡ 2ቆሮ 5:14-17፥ ፫ዮሓ 1፡1-ፍ፥ (ኢዮብ 3፡1-11) ግ.ሓ.14፡20-ፍ፥ ማቴ.22፡1-14  "ንጉሡም የተቀመጡትን ለማየት በገባ ጊዜ በዚያ የሰርግ ልብስ ያለበሰ አንድ ሰው አየና። ወዳጄ ሆይ፥ የሰርግ ልብስ ሳትለብስ እንዴት ወደዚህ ገባህ? አለው እርሱም ዝም አለ። በዚያን ጊዜ ንጉሡ አገልጋዮቹን። እጁንና እግሩን አስራችሁ በውጭ ወዳለው ጨለማ አውጡት፤ በዚያ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል አለ። የተጠሩ ብዙዎች፥ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸውና።"
All the contents on this site are copyrighted ©.