2015-06-10 16:11:00

የኵላዊት ቤተ ክርስቲያን ሐዋርያዊ የበላይ መዋቅር ኅዳሴ


በቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. ፍራንቸስኮ ውሳኔ መሠረት የተጀመረው የቅዱስ ጴጥሮስ ተከታይ የቅርብ ተባባሪዎች ሐዋርያዊ የበላይ መዋቅር ኅዳሴ መርሃ ግብር የሚወጥንና የኅዳሴው እቅድ እግብር ላይ እንዲውል የሚደግፍ በዘጠኝ ብፁዓን ካርዲናሎች የቆመው ጉባኤ በቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. ፍራንቸስኮ መሪነት ሥር በአገረ ቫቲካን እ.ኤ.አ. ከሰነ 8 ቀን 2015 ጀምሮ ያካሄደው መደበኛ አሥረኛው ስብሰባውን እ.ኤ.አ. ዛሬ ሰኔ 10 ቀን 2015 ዓ.ም. ማጠናቀቁ የቅድስት መንበር የዜናና ኅትመት ክፍል መግለጫ አስታወቀ።
All the contents on this site are copyrighted ©.