2015-06-05 15:38:00

የቅድስት መንበር የዜናና ኅትመት ክፍል መግለጫ


ቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. ፍራንቸስኮ ሥነ ምህዳር ዙሪያ የደረሱት ዓዋዲ መልእክት ይፋ የሚሆንበት ቀን እየተባለ በተለያዩ የመገናኛ ብዙኃን የሚነገረውና እየተሰጠ ያለው መግለጫ ይፋዊ አይደለም በማለት ያስተባበለው የቅድስት መንበር የዜናን ኅትመት ክፍል መግለጫ ዓዋዲ መልእክቱ እ.ኤ.አ. ሰኔ 18 ቀን 2015 ዓ.ም. በይፋ ለንባብ የሚበቃበት ዕለት ነው ሲል አስታወቀ።
All the contents on this site are copyrighted ©.