2015-03-30 16:29:00

የቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. ፍራንቸስኮ የቅርበትና የትብብር መልእክት ለቺለና ፕሩ ሕዝብ


ከባለፉት ቀናት ጀምሮ ኃይለኛ ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ ምክንያት ለተለያየ ዘርፈ ብዙ ችግር የተጋለጡት ለ አገረ ቺለና ፐሩ ቅዱስ አባትችን ር.ሊ.ጳ. የትብብርና የድጋፍ እንዲሁም መፍነሳዊ ቅርበት የሚያረጋግጥ መልእክት ማስተላለፋቸው የቅድስት መንበር መግለጫ አመለከተ።

ቤትንና ንብረቱን ላጣው ለመፈናቀል አደጋ ለተጋለጠው የሞት አደጋ ላጋጠማቸው ገና በመፈለግ ላይ የሚገኙት የሁለቱ አገሮች ዜጎች ምክንያት የቅድስት መንበር ዋና ጸሓፊ ብፁዕ ካርዲናል ፓሮሊን ፊርማ የተኖረበት ባስተላለፉት የቴሌግራም መልእክት ለተጎዳው ሕዝብ በጸሎት በክርስቲያናዊ ፍቅርና ወንድማማችነት ቅርብ መሆናቸው በማረጋገጥ፣ ሁሉም ለተጎዳው ሕዝብ በጸሎትና በሰብአዊ ትብብር ቅርብ ይሆን ዘንድ አደራ ማለታቸው የቅድስት መንበር መግለጫ አመለከተ።








All the contents on this site are copyrighted ©.