2015-03-24 13:12:00

ፓትርያርክ ሳኮ፤ ሰላም ለማዳፍረስ የጥላጫ ዘመቻ የሚሰብኩ ቡድኖችን የሚቀጣ ሕግ ይቁም


በዒራቅ የባቢሎን ዘ ካልደይ ፓትርያርክ ሉዊስ ራፋኤል ሳኮ አንደኛ በኦኢራቅ ባቅዳድ ላይ በሚገኘው የህገሪቱ ምክር ቤት ተገኝተው ንግግር ማድረጋቸው እና የዒራቅ የተለያዩ እምነቶች የሚከተሉ ማሕበረ ሰቦች ሰላም ለማዳፍረስ የጥላጫ ዘመቻ የሚሰብኩ ቡድኖች የሀገሪቱ ሰላም ጥንቅ እየሆኑ መምጣትቸው እና መንግስት ይህኑ ጉዳይ ትኩረት እንዲሰጥ ማሳሰባቸው ከባቅዳድ ተመልክተዋል።

ፓርላማው ነገሪቱ መንግስት የሃይማኖት ጉዳይ ኮሚቴ በጠራው ስብሰባ መሰረት ምሰብሰቡ እና የተላያዩ እምነቶች አባቶች አስተያየት ማዳመጡ ዜናው አስገንዝበዋል።

የዜግነት መብት የመቻቻል እና የሰላም ባህል ባማሳደግ ሀገሪቱ ውስጥ የሰፈነው ውጅንብር ለመግታት ብሎም ለማጥፋት ዓቢይ ጥረት ማካሄድ ይግድ እንደሚል የባቢሎን ፓትርያርክ ዘ ካልደይ ሉዊስ ራፋኤል ሳኮ ለፓርላማ መናገራቸው ተያይዞ ተገልጸዋል።

ሃይማኖት እና የሕግ ተቋማት ለይቶ ማወቅ እንደሚያስፈልግ እና ፖሊቲካ እና ሃይማኖት መደባለቅ እንደማይስፈልግ ፓትርያርኩ አሳስበው ወቅታዊ የሀገሪቱ ሁኔታ ከአሳሳቢነት ተሽግሮ ወደ መጥፎ ሂነታ እያመራ መሆኑም አክለው መናገራቸው ተዘግበዋል።

በርካታ የህገሪቱ ሰሜናዊ ክፍለ ሀገሮች እሲስ በተባለ ጽንፈኛ ቡድን ቁጥጥር ስር ላይ እንደሚገኙ ተያያዞ ተመልክተዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.