2015-02-13 16:17:10

ቅድስት መንበርና ኢራን


ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ. ፍራንቸስኮ እ.ኤ.አ. የካቲት 12 ቀን 2015 ዓ.ም. አገረ ቫቲካን የገቡትን የእስላማዊት ረፓብሊክ ኢራን ምክትል ርእሰ ብሔር ሓሂንዶክት ሞላቨርድን በጳውሎስ ስድስተኛ የጉባኤ አዳራሽ በሚገኘው ሐዋርያዊ ቢሮአቸው ተቀብለው እንዳነጋገሩ የቅድስት መንበር የዜናና ኅትመት ክፍል መግለጫ አስታወቀ።








All the contents on this site are copyrighted ©.