2015-02-13 16:23:07

ሢመተ አዲስ ቋሚ የቅድስት መንበር ሐዋርያዊ ልኡክ


ቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. ፍራንቸስኮ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሥር በሚተዳደሩት በምግብና እርሻ ድርጅት፣ በእርሻ ልማት ድርጅትና በዓለም አቀፍ የምግብ ድርጅት የቅድስት መንበር ቋሚ ሐዋርያዊ ልኡክ ሆነው እንዲያገለግሉ የቅድስት መንበር ሐዋርያዊ ልኡካን ጉዳይ አማካሪ ለስፐይን ተወላጅ ብፁዕ አቡነ ፈርናንዶ ኪካ መሰየማቸው የቅድስት መንበር የዜናን ኅትመት ክፍል ያሰራጨው መግለጫ ጠቁሞ፣ ብፁዕ አቡነ ፈርናንዶ ኪካ በእነዚህ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅቶች 52ኛው ሥዩም የቅድስት መንበር ሐዋሪርያዊ ልኡክ መሆናቸው ያመለክታል።








All the contents on this site are copyrighted ©.