2014-05-31 17:09:08

ሰንበት ዘዕርገት ግንቦት 24 ቀን 2006 ዓምግ (01.06.2014)


መዝሙር፡ በሰንበት ዐረገ ሐመረ
ምስማክ፡ ዐረገ እግዚአብሔር በይባቤ፤ ወእግዚእነ በቃለ ቀርን፤ ዘምሩ ለአምላክነ ዘምሩ “አምላክ በእልልታ፤ እግዚአብሔር በመለከት ድምጽ ዐረገ፤ ዘምሩ ለአምላክችን ዘምሩ” (መዝ 46፤5-6)
ንባባት፤ ሮሜ 10፤1 እስከ ፍጻሜ፤ 1ኛ ጴጥ 3፤15 እስከ ፍጻሜ፤ የሐዋ ሥራ 1፤1-12፤ ወንጌል፡ ሉቃስ 24፡45 እስከ ፍጻሜየአባ ዳዊት ስብከት ለማዳመጥ RealAudioMP3







All the contents on this site are copyrighted ©.