2013-12-20 15:57:39

ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ.፦ እርሃብ የሞት ምክንያት መሆን የለበት


RealAudioMP3 ትዊተር በተሰየመው የማኅበራዊ መገናኛ ድረ ገጽ ቅዱስ አባታችን በየዕለቱ የሚያስተላልፉት አጭር መልእክት በመቀጠል እ.ኤ.አ. ታህሳስ 19 ቀን 2013 ዓ.ም. @Pontifex በተሰኘው አድራሻቸው አማካይነት፦ ጌታ በእራሃብ ምክንያት አንድም ሰው የሚሞትበት ዓለም እንዳይኖር ለማየት የሚያበቃ ጸጋውን ይሰጠን ዘንድ እንደልይ” የሚል መልእክት እንዳስተላለፉ የቅድስት መንበር መግለጫ አስታወቀ።








All the contents on this site are copyrighted ©.