2013-12-11 16:22:01

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ቀን


RealAudioMP3 እ.ኤ.አ. ታህሳስ 10 ቀን 2013 ዓ.ም. ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ቀን ታስቦ መዋሉ የሚታወስ ሲሆን፣ የሰብአዊ መብቶች ጥበቃና መከበር ዓለማ ብሎም ይኽ የሰው ልጅ መብቶች በማረጋገጥ ዘርፍ በሚሰጡት ልዩ አግልግሎት ምክንያት የሚሰጠው ሽልማት ዘንድሮ ክብር ሰራዥ ከሆነው ከአዳዲስ ባርነት ሰዎችን ነጻ ለማስለቀቅ አቢይ አገልግሎት ለሚሰጡት ለማሪታንያ ተወላጅ ብሪና ዳሓ በማሮኮ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት በማጋለጥ ለሰው ልጅ መብቶች ጥበቃ የሚታገሉት ካዲጃ ርያዲ እንዲሁም በፓኪስታን የሴቶች ትምህርት የማግኘት መብታቸው እንዲከጠበቅ የሚታገሉት ማላላ ዩሳፍዛይ በመክሲኮ ለሕገ መንግሥታዊ ሰብአዊ መብቶች ጥበቃ ለሚታገለው ለአገሪቱ የበላይ ፍርድ ቤት መሰጠቱ የቫቲካን ረዲዮ ጋዜጠኛ ሉካስ ዱራን ካጠናቀሩት ዘገባ ለመረዳት ሲቻል ቀኑን ምክንያት በማድረግ የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላይ ዋና ጸሐፊ ባን ኪ ሙን ባስተላለፉት መልእክት በሰብአዊ መብቶች ጥበቃና አክብሮት ሂደት አመርቂ ወጤት እየተገኘ መምጣቱ እዳሰመሩበት ዱራን ይጠቁማሉ።







All the contents on this site are copyrighted ©.