2013-09-09 15:51:35

የቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. እ.ኤ.አ. የመስከረም 7 ቀን 2013 ዓ.ም. የግኑኝነት መርሃ ግብር


RealAudioMP3 እ.ኤ.አ. መስከረም 7 ቀን 2013 ዓ.ም. ቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. ፍራንቸስኮ በቅድስት መንበር ልኡካነ መንግሥት ሆነው ከአገራቸው የስሎቫኪያ መንግሥት የተላኩት ፐተር ሶፕኮ ያቀረቡትን የሹመት ደብዳቤ ለመረከክ ክሌአዊ ውይይት ማካሄዳቸው የቅድስት መንበር መግለጫ ሲያመለክት፣ በመቀጠልም ቅዱስነታቸው የብፁዓን ጳጳሳት ጉዳይ ከሚከታተለው ቅዱስ ማኅበር ኅየንተ ብፁዕ ካርዲናል ማርክ ኦሌት እንዲሁም የባርቸሎና ሊቀ ጳጳሳት ብፁዕ ካርዲናል ልዊስ ማርቲነዝ ሲስታች ጋር ተገናኝተው እንድበቁ ቀጥለው የአንቀጸ እምነት ጉዳይ ከሚከታተለው ቅዱስ ማኅበር ኅየንተ ብፁዕ አቡነ ገርሃርድ ልድዊግ ሙለርን ተቀብለው ማነጋገራቸው የቅድስት መንበር መግለጫ ይጠቁማል።








All the contents on this site are copyrighted ©.