2013-07-03 15:50:43

ብፁዕ ካርዲናል ኮኮፓልመሪዮ፦ ድኽነትና ተቀባይነት ያለው የልማት እቅድ


RealAudioMP3 በቁጥር እጅግ ከፍ ያለውና ብዙኃኑ የዓለም ህዝብ እንዳይዘነጉ የማድረግ ብቃት ያለው የሚያስብ ቅንና የተስተካከለ የተፈጥሮ ሃብት አጠቃቃምና በእኩል ለማዳረስ የሚያስችል ድኽነት ለመቅረፍ የሚያበቃ ተቀባይነት ያለው የልማት እቅድ የማረጋገጡ ሂደት ለሁላችን ተጋርጦ ነው። ቤተ ክርስቲያንም የተስተካከለና ቅን ዓለም እንዲረጋገጥ በሚደረገው ጥረት ተቀዳሚው ሥፍራ በመያዝ ለዚህ የሚበጅ ሕንጸት በማቅረብ ረገድ አቢይ አስተዋጽዖ የምትሰጥ መሆንዋ ጳጳሳዊ የሕግ ሰነዳት ጉዳይ የሚከታተለው ምክር ቤት ሊቀ መንበር ብፁዕ ካርዲናል ፍራንቸስኮ ኮኮፓልመሪዮ በአገረ ቫቲካን በሚገኘው ታዋቂው የቅድስት መንበር የሥነ ምርምር ጉዳይ የሚከታተለው ጳጳሳዊ ተቋም በሚገኝበት ካሲና ፒዮስ አምስተኛ የጉባኤ አዳራሽ “ድኽነት፣ የማኅበራዊ ሃብት፣ ተቀባይነት ያለው የልማት እቅድ፣ የአዲሱ ዘመን አቢይ ተጋርጦ” በሚል ርእስ ሥር ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው የኤኮኖሚና የማህበራዊ እድገት ጉዳይ የሚከታተለው ተቋም ከማሪያ ዲዮሚራ፣ ልብ ያሻውና አረንጓዴ ስምምነት ከተሰየሙት መንግሥታዊ ካልሆኑት የግብረ ሠናይ ማኅበራት ጋር በመተባበር የተስናዳው አውደ ጥናት መክፈቻ ባሰሙት ንግግር እንዳሰመሩበት ሲር የዜና አገልግሎት አስታወቀ።








All the contents on this site are copyrighted ©.