2013-04-05 15:04:17

ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ.፦ እግዚአብሔርን ማፍቀር ሊያስፈራን አይገባም


RealAudioMP3 ትዊተር የተሰየመው የማኅበራዊ መገናኛ ድረ ገጽ ተጠቃሚ ቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. ፍራንቸስኮ በግል @pontifex በተሰየመው የእጦማር አድራሻቸው አማካኝነት ለአምስት ሚሊዮን ተከታዮቻቸው ባስተላለፉት አጭር መልእክት፦ “እግዚአብሔር ያፈቅረናል። እርሱን ማፍቀር ሊያስፈራን አይገባም። እምነት መናዘዝ በአፍ በልብ በቃልና በፍቅር መሆን አለበት” እንዳሉ የቅድስት መንበር መግለጫ አስታወቀ።








All the contents on this site are copyrighted ©.